GamesFench | ፍንጭ | Ethiopian Game
Fench | ፍንጭ | Ethiopian Game

Fench | ፍንጭ | Ethiopian Game

Fench | ፍንጭ | Ethiopian Game - Screenshot 1
Fench | ፍንጭ | Ethiopian Game - Screenshot 2
Fench | ፍንጭ | Ethiopian Game - Screenshot 3
Fench | ፍንጭ | Ethiopian Game - Screenshot 4

Visão geral do jogo

ፍንጭ!

በጣም አዝናኝ እና አስደሳች የቡድን ወይም የቤተሰብ ጨዋታ ነው!

ገማች/ገማቾች ፦ ጨወታዉን ለመጫወት የሚወዱትን ካርድ ይጫኑ። የስልኩን ጀርባ በግንባርዎ ላይ ያድርጉትና 1 ደቂቃ ቆጥሮ ከማለቁ በፊት ከቡድን አጋሮት ፍንጭ በመነሳት በካርዱ ላይ ያለውን ቃል ይገምቱ! ቃላቱን በትክክል ከገመቱ ስልኩን ወደ ታች ካቃትዎት ወደ ላይ ያዘንብሉት(እንደ አማራጭ በጣትዎ እስክሪኑን ወደ ላይ ወይም ወደታች ያንሸራቱት)።

ፍንጭ ሰጪ/ሰጪዎች ፦ የቡድን አጋሮት በስልክ ሰሌዳው ላይ የሚታዮትን ታዋቂ ሰዎች፣ ቦታዎች፣ አገራት፣ ከተሞች፣ ምግቦች፣ ብራንዶች፣ ሚዲያዎች፣ መገልገያ እቃዎች፣ ቴክኖሎጂ ወዘተ ሳይጠቅሱ በሚታወቁበት ልዩ መገለጫ ወይም ያስረዳልኛል ብለው በሚያስቡት ቃላት ፍንጭ ይስጡ። ጭውታው እንዲከብድ ከፈለጉ በምልክት ወይም ድምጽ በማስመሰል ብቻ ያስረዱ።

ከጓደኞቾ ጋር ወይም ቤተሰብ ጋር በተለያየ አጋጣሚ ሲሰባሰቡ ፈንጭን መጫዎት በይበልጥ ያዝናናዎታል። በዚኛዉ ቨርዥን ከ 30 በላይ የተለያዩ ካርዶችን አካተናል። በሁሉም እድሜ ለሁሉም የሚሆን ጨዋታ!
ካርዶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ:
• ምሳሌያዊ ንግግሮች
• የምግብና መጠጥ
• ቱሪዝም
• ታዋቂ ዘፋኞች
• የኢትዮጵያ ከተሞች
• ታዋቂ የፊልም አክተሮች
• የሰዉነት ክፍል
• ሙያ
• መገልገያ እቃዎች
• ተፈጥሮ
• ትራንስፖርት
• ስፖርት
• ቴክኖሎጂ
• ኦርቶዶክሳዊ እውቀት
• ክ እንስሳት አለም
• የእስልምና እውቀቶን ይመዝኑ
• ፕሮተስታንት ኖት?
• Aadaa Oromoo
• ትግርኛ ትፈልጡ ዶ?
• ፖለቲካ
• ኢትዮጵያ
• አዲስ አበባ
• አፍሪካ
• International
• በምልክት መግለጽ
• በድምጽ መግለጽ
• ዩኒቨርሲቲ ላይፍ
• በምስል መግለጽ
• ለልጆች ትምህርታዊ
• ሁለገብ

Fench! It's a fun and exciting group or family game!

Player 1: Click on your favourite card to play the game. Place the back of the phone on your forehead and guess the word on the card based on your teammate's clue before the 1 minutes are up! If you guessed the words correctly, tilt the phone up or if you want to pass tilt the phone down.

Player 2: Give a clue to your teammate with a unique profile or words you think will explain the word shown on the phone screen. If you want the game to be difficult, just explain with gestures or vocalisation.

When you gather with your friends or family on different occasions, playing Fench will be more fun for you. We have included more than 30 different cards in this version. A game for all ages!
Desenvolvedor
Amanuel Madessa
Data de atualização
Dez 08, 2022
Data de lançamento
Out 31, 2022
Preço
Grátis

Desenvolvedor

Mais jogos de Amanuel Madessa
Amanuel Madessa - Game 1
Aceitar cookies do Skich neste navegador?

O Skich utiliza cookies e tecnologias similares para fornecer, melhorar, proteger e analisar nossos serviços. Ao clicar em "Aceitar todos", você permite que usemos nossos cookies e os de terceiros de acordo com a Política de cookies.